ድርጅታችን ኤልያስፓወር ኤሌክትሮሜካኒካል ኢንተርፕራይዝ በሀገራችን የተለያዩ የምግብ ማቀነባበርያ ፣ የግብርና አጋዥ ፣ የመገናኛ እና የግንባታ መሳርያዎችን በማምረት የሚታወቅ ድርጅት ነው። ድርጅታችን በሰሜኑ የሀገራችን ክልል ማለትም ትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ዓይደር ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ ይገኛል።
ኤልያስፓወር ኤሌክትሮሜካኒካል ኢንተርፕራይዝ እነዚህን ምርቶች በማምረት ለ 13 ዓመታት የካበተ ልምድ አለው። ምርቶቻችን ካላቸው ጥንካሬ ባሻገር በጥራታቸው እና ለዓይን በሚስብ መልካቸው ይታወቃሉ። በድርጅታችን ውስጥ የሚሰሩት 50 የሚሆኑ ልምድ እና ብቃት ያላቸው ሰራተኞቻችን በክልላዊ እና በፌዴራል ደረጃ ላገኘናቸው እውቅናዎች እና ሽልማቶች የአንበሳውን ድርሻ ይይዛሉ።
ባለን ለለውጥ የመትጋት እና የማደግ ጉጉት እንዲሁም የአመራር እና የውሳኔ ብቃት በምናመርታቸው ምርቶች የመላው ሀገሪቱን ፍላጎቶች ለማርካት ጠንክረን አንሰራለን። አሁን ባለንበት ደረጃ ድርጅታችን፦
ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር ለመጓዝ በመጣራችን ሁልጊዜ ገበያ ውስጥ አዎንታዊ ተፅዕኖ ፈጥረን ፍላጎትን ማርካት አላማችን ነው። አሁን የምርቶቻችንን ብዛት እና ጥራት ባለው ደረጃ ለገበያ ለቅረብ ባለ 4000 ካሬ ሜትር የማምረቻ ቦታ እና 50 ልምድ እና ብቃት ያለቸው ሰራተኞች አሉን።
ለለውጥ በመትጋት ፣ በታማኝነት ፣ በፍጥነት እንዲሁም ርቀት በማይወስነው ትብብራችን ከደምበኞቻን ጋር የእጅ እና ጓንት ግንኙነት ሊኖረን ችሏል። ስለዚህ እርሶም ወደ ድርጅታችን ይምጡ እና አብረን እንደግ እንላለን።
Elyaspower Electromechanical enterprise is a professional food processing, agricultural, communication and construction equipment and tools manufacturer in Ethiopia. It’s located in the northern region of Ethiopia; Tigray, Mekelle, particularly Ayder Industrial Zone.
We are mainly experienced in producing food processing, agricultural, communication and construction equipment and tools for over 13 years. Our products are mainly known for their strength, quality and smart looking appearance. There are about 50 technical and skilled workers in our company whom helped us to achieve many awards from regional and federal governments.
We have been trying our best to reach the entire country an advanced level and develop new products constantly with decision making power. Now our products includes:
With endless development and innovation, we have been keeping to improve and pursuing perfect and focusing on the market’s demand. Now we got a large production base of 4000 square meter and 50 experienced professional workers to make sure our ability of producing and quality.
With the support of an advanced technology, honest operation philosophy, fast circumspect service and far-ranging Cooperation, the win-win situation has come true for Elyaspower and its customers, so we would like to build good cooperative relations with you to create a bright future
Elyas Gebremariam
CEO and owner
pictur on the way....
pictur on the way....
pictur on the way....
Copyright © elyaspower.com